
Bliss fits
Fitness nutrition
- Products
- …
- Products
Bliss fits
Fitness nutrition
- Products
- …
- Products
Our Comprehensive Services
From nutrition counseling to personalized fitness plans, we provide a range of services to support your health journey.

በርቺ Weight loss package
• በየወሩ የሚቀያየር እና የ 3 ወር ክብደት የሚቀንስ Meal plan በEpi- nutritionist
• ያለ ምንም የጂም Work out በምግብ እና የካሎሪ ቁጥጥር ብቻ ክብደት መቀነስ የሚያስችል
• በስራቸው ምክንያት የጂም ጊዜ ለሌላቸው ሰዎች ተመራጭ
• በሶስት ወር እስከ 15 ኪሎ መቀነስ የሚያስችል
• የተረጋገጠ መሰረታዊ ለውጥ በ3 ወር ውስጥ የሚያመጣ
• ተጨማሪ ቤት ውስጥ የሚሰሩ እንቅስቃሴዎችን ያካተተ
• ከደንበኛው ጂኔቲክ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ የአመጋገብ ፕሮግራም
• የDetoxification ማማከር አገልግሎት
• የካሎሪ ቁጥጥር መመሪያ
• እና ሌሎች ስፔሻል ፕሮግራሞች

ታታሪ slim Weight loss plan
• በየወሩ የሚቀያየር እና የ 3 ወር ክብደት የሚቀንስ Meal plan በEpi-nutritionist
• የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ
• የ 3 ወር Work out ፕላን
• የተረጋገጠ በወር 5 ኪሎ፣ በሶስት ወር 15 ኪሎ መቀነስ
• ከደንበኛው የጄኔቲክ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ የአመጋገብ ፕሮግራም
• ከስፖርት ውጪ ስብን ለማቃጠል የሚረዱ ልዩ ልዩ የባለሙያ ድጋፎች
• የፊትነስ አሰልጣኝ ለሚፈልጉ ከብቁ አሰልጣኞች ጋር ማገናኘት
• የካሎሪ ቁጥጥር መመሪያ
• የሚወዷቸውን ምግቦች ሳያቆሙ ለውጥ ማምጣት
• የDetoxification ማማከር አገልግሎት
• እና ሌሎች ስፔሻል ፕሮግራሞች

በጣም Fit body toning plan
• በየወሩ የሚቀያየር እና የ6 ወር ሰውነትን ጡንቻ የሚያሲዝ Meal plan
በEpi-nutritionist
• የ6 ወር body toning Work out plan
• የተረጋገጠ መሰረታዊ ለውጥ በ6 ወር ውስጥ የሚያመጣ
• ከደንበኛው ጂኔቲክ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ የስፖርት እና የአመጋገብ ፕሮግራም
• በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ የፕሮቲን ፕላን
• የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ
• የፊትነስ አሰልጣኝ ለሚፈልጉ ከብቁ አሰልጣኞች ጋር ማገናኘት
• የካሎሪ ቁጥጥር መመሪያ
• የDetoxification ማማከር አገልግሎት
• እና ሌሎች ስፔሻል ፕሮግራሞች

ቤተሰብ Fitness ፓኬጅ
• ሙሉ ቤተሰብን ያካተተ እና በየወሩ የሚቀያየር የ3 ወር Meal plan በEpi-nutritionist
• በምግብ ፕሮግራም ብቻ በ3 ወር እስከ 15 ኪሎ መቀነስ የሚያስችል
• ተጨማሪ ቤት ውስጥ የሚሰሩ እንቅስቃሴዎችን ያካተተ
• ከደንበኛው የጄኔቲክ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ የአመጋገብ ፕሮግራም
• ስብን ለማቃጠል የሚረዱ ልዩ ልዩ የባለሙያ ድጋፎች
• የDetoxification ማማከር አገልግሎት
• የፊትነስ አሰልጣኝ ለሚፈልጉ ከብቁ አሰልጣኞች ጋር ማገናኘት
• የካሎሪ ቁጥጥር መመሪያ
• የሚወዷቸውን ምግቦች ሳያቆሙ ለውጥ ማምጣት
• እና ሌሎች ስፔሻል ፕሮግራሞች
What Our Clients Say
Real stories from real people who have transformed their lives with BlissFits.
Supportive Community
“The community at BlissFits is incredible. I feel motivated and supported every step of the way.”Personalized Guidance
“The personalized nutrition plan helped me achieve my goals faster than I ever expected!”
©2025 - Proudly built with Strikingly





